Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ነገር ግን የባቢሎን ንጉሥ ለማገልገል ድምጽህን አልሰማም፤ የንጉሦቻችን ዐፅሞችና የአባቶቻችን ዐፅሞች ከቦታቸው እንደሚወጡ በአገልጋዮችህ በነቢያት እጅ የተናገርኸው ቃል ፈጸምከው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ቃልህን አልሰማንም፤ ለባቢሎንም ንጉሥ አልተገዛንም፤ የንጉሦቻችን ዐፅሞችና የአባቶቻችን ዐፅሞች ከቦታቸው እንደሚወጡ በባሮችህ ነቢያት እጅ የተናገርኸውም ደረሰብን። Ver Capítulo |