Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የሣቅና የደስታ ድምጽ፥ የሙሽራና የሙሽሪት ድምጽ ከይሁዳ ከተሞችና ከኢየሩሳሌም እንዲቋረጥ አደርጋለሁ፥ ምድሪቱ በሙሉ ነዋሪዎች የሌሉበት በረሀ ትሆናለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የደስታና የሐሤት ድምፅ፥ የወንድ ሙሽራና የሴት ሙሽራ ድምፅ ከይሁዳ ከተሞችና ከኢየሩሳሌም ውጭ ይጠፋል፤ ምድርም ሁሉ ከነዋሪዎች ምድረ በዳ ይሆናል። Ver Capítulo |