Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ጌታ እንዲህ ይላል፥ ትከሻችሁን ዝቅ አድርጉ፥ የባቢሎንን ንጉሥንም አገልግሉ፤ ለአባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድርም ትቀመጣችሁ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ትከሻችሁን ዝቅ አድርጉ ለባቢሎንም ንጉሥ ተገዙ፤ ለአባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድርም ትኖራላችሁ፤ Ver Capítulo |