Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ነገር ግን በጣም ያዘነች ነፍስ፥ አጎንብሳ የምትሄድና አቅም ያነሳት፥ የፈዘዙ ዐይኖችና የተራበች ነፍስ፥ ክብርን ወይም ተገቢውን ነገር ለጌታ ይሰጣሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ነገር ግን አዝናና ተጨንቃ የምትኖር፥ በብዙ መከራም ያዘነች ሰውነትና የፈዘዙ ዐይኖች፥ የተራበችም ነፍስ ያመሰግኑሃል፤ አቤቱ ለጽድቅህም ይገዛሉ። Ver Capítulo |