Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ጌታ ሆይ ዐይኖችህን ክፈትና እይ፥ በሲኦል የሚገኙ ሙታን፥ መንፈሳቸው ከሥጋቸው የተወሰደባቸው፥ ክብርን ወይም ተገቢውን ነገር ለጌታ አይሰጡም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 “ዐይኖችህን ገልጠህ ተመልከት፤ አቤቱ ነፍሳቸው ከሥጋቸው የተለየች በመቃብር የሚኖሩ ሙታን የሚያከብሩህና የሚያመሰግኑህ አይደሉምና። Ver Capítulo |