Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ስለዚህ ጌታ በእኛ ላይና እስራኤልን ያስተደድሩ በነበሩት ዳኞች ላይ፥ በንጉሦቻችን ላይ፥ በገዢዎቻችን ላይ፥ በእስራኤልና በይሁዳ ሰዎች ላይ ተናግሮት የነበረውን ፍርድ ፈጸመ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “አምላካችን በእኛና እስራኤልን በገዙ መሳፍንቶቻችን ላይ፥ በነገሥታቶቻችን ላይና በመኳንንቶቻችን ላይ፥ በይሁዳና በእስራኤልም ሁሉ ላይ የተናገረውን ቃሉን አጸና። Ver Capítulo |