አሞጽ 3:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “በውኑ ሁለት ሰዎች ተቀጣጥረው ሳይገናኙ በአንድነት ሊሄዱ ይችላሉን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይስማሙ፣ ዐብረው መጓዝ ይችላሉን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሁለት ሰዎች አብረው ለመሄድ ካልተቀጣጠሩ በቀር በአንድነት ለመሄድ ይችላሉን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይተያዩ በአንድነት ይሄዳሉን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይስማሙ በአንድነት ይሄዳሉን? Ver Capítulo |