ሐዋርያት ሥራ 7:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ነገር ግን ሰሎሞን ቤት ሠራለት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 ነገር ግን የማደሪያውን ቤት የሠራለት ሰሎሞን ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 ነገር ግን ለእግዚአብሔር ቤት የሠራው ሰሎሞን ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ሰሎሞን ግን ቤትን ሠራለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 ነገር ግን ሰሎሞን ቤት ሠራለት። Ver Capítulo |