ሐዋርያት ሥራ 5:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጐበዞችም ተነሥተው ከፈኑት፤ አውጥተውም ቀበሩት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጕልማሶችም ተነሥተው አስከሬኑን ገነዙት፤ ወስደውም ቀበሩት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ጐልማሶች ተነሥተው አስከሬኑን ከፈኑና ወስደው ቀበሩት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከእነርሱም ጐልማሶች ተነሥተው ገነዙት፤ ተሸክመውም ወስደው ቀበሩት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ጐበዞችም ተነሥተው ከፈኑት አውጥተውም ቀበሩት። Ver Capítulo |