ሐዋርያት ሥራ 27:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሁለም ተጽናንተው ራሳቸው ደግሞ ምግብ ተቀበሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሁሉም ተበራቱና እንጀራውን ራሳቸው ወስደው በሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 በዚህ ጊዜ ሁሉም ተጽናኑና ምግብ በሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሁሉም ተጽናኑ፤ እህልም ቀመሱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሁለም ተጽናንተው ራሳቸው ደግሞ ምግብ ተቀበሉ። Ver Capítulo |