ሐዋርያት ሥራ 27:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ያንጊዜ ወታደሮቹ የታንኳይቱን ገመድ ቆርጠው ትወድቅ ዘንድ ተዉአት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 በዚህ ጊዜ ወታደሮቹ ገመዶቹን ቈርጠው ትንሿ ጀልባ ባሕሩ ላይ ተንሳፍፋ እንድትቀር ለቀቋት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ስለዚህ ወታደሮቹ ጀልባውን የያዘውን ገመድ ቈረጡና እንድትንሳፈፍ ተዉአት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ወታደሮችም ወዲያውኑ ተነሥተው የታንኳዪቱን ገመድ ቈርጠው ትወድቅ ዘንድ ተዉአት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ያን ጊዜ ወታደሮቹ የታንኳይቱን ገመድ ቈርጠው ትወድቅ ዘንድ ተዉአት። Ver Capítulo |