ሐዋርያት ሥራ 27:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በሦስተኛውም ቀን የመርከቡን ዕቃ በእጃችን ወረወርን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በሦስተኛውም ቀን፣ የመርከቧን ሸራ ማውጫና ማውረጃ መሣሪያ በገዛ እጃቸው ነቃቅለው ወደ ባሕር ጣሉት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በሦስተኛውም ቀን ለመርከቡ የሚያገለግሉትን ዕቃዎች በገዛ እጃቸው እየወረወሩ ጣሉ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በሦስተኛውም ቀን በመርከብ ያለውን ሁሉ በእጃችን እያነሣን በባሕር ላይ ጣልን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 በሦስተኛውም ቀን የመርከቡን ዕቃ በእጃችን ወረወርን። Ver Capítulo |