ሐዋርያት ሥራ 23:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ይህንም ሤራ ያደረጉት ሰዎች ከአርባ ይበዙ ነበር፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 የተማማሉትም ከአርባ በላይ ነበሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 በዚህ ሤራ የተስማሙ ሰዎች ቊጥራቸው ከአርባ በላይ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ይህንም ለማድረግ የተማማሉት ሰዎች ከአርባ ይበዙ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ይህንም ሴራ ያደረጉት ሰዎች ከአርባ ይበዙ ነበር፤ Ver Capítulo |