ሐዋርያት ሥራ 2:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 “ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ!” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 “ጠላቶችህን ለእግርህ መረገጫ፣ እስከማደርግልህ ድረስ፣ በቀኜ ተቀመጥ” አለው።’ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ጠላቶችህን ከእግርህ ጫማ በታች እስክጥላቸው ድረስ። Ver Capítulo |