Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እርሱም “እኔም እኮ የምድር ጌታ ሆኜ ሰዎች የጦር መሣሪያ እንዲያነሡና ንጉሡን እንዲያገለግሉ አዛለሁ” በማለት አሾፈ፤ ሆኖም የጭካኔ እቅዱን በሥራ ላይ ማዋል አልቻለም። Ver Capítulo |