Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 የወይን ጠጅ በደረቁ ቢጠጣ እንደሚጐዳ ሁሉ ውሃም ለብቻው አይወሰድም፤ ነገር ግን የወይን ጠጅ ከውሃ ጋር በተቀላቀለ ጊዜ ጣፋጭና የደስታን ስሜት የሚፈጥር ነው። እንደዚሁ ሁሉ የተለያዩ አጋጣሚዎችን በተገቢው መልክ የማቅረብ ችሎታ መጽሐፉን ለሚያነቡ ሁሉ የግንዛቤን ደስታ ይሰጣል። እኔም ጽሑፌን በዚህ አበቃለሁ። Ver Capítulo |