Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 የዚያን የክፉ ሰው የኒቃኖርን ምላስ ጐምዶ እየቆራረጠ ለወፎች እንዲሰጥና ስለ ፈጸመው በደል ሁሉ ዋጋው ይሆን ዘንድ በቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት እንዲሰቀል አዘዘ። Ver Capítulo |