Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በመጀመሪያ ደረጃ ሥጋውንና ነፍሱን ስለ ሀገሩ የሠዋው የጦር መሪ የሀገሩን ሰዎች በጣም ያፈቀረው ይሁዳ የኒቃኖርን ራሱንና ክንድን እስከ ትከሻው ቆርጠው ወደ ኢየሩሳሌም እንዲወስዱ አዘዘ። Ver Capítulo |