Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሁሉም እንግዲህ የነገሩን ፍጻሜ በመጠባበቅ ላይ እያሉ ጠላቶች ተሰብስበው ሠራዊታቸውን ለጦርነት በማሰለፍ ላይ ነበሩ፤ ዝሆኖቹን በምቹ ቦታ አድርገዋቸው ነበረ፤ ፈረሶችም በጐን በኩል ነበሩ። Ver Capítulo |