Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ተገድደው ይከተሉበት የነበሩ አይሁዳውያን እንዲህ አሉት፥ “በእንዲህ ዓይነት አረመኔነትና ጭካኔ አታጥፋቸው፤ ሁሉን የሚያይ አምላክ ያከበረውንና የቀደሰውን ቀን አክብር”። Ver Capítulo |