Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ደሙ ሁሉ ፈስሶ አለቀ፤ አንጀቱን ከሆድ አወጣና በሁለት እጁ ይዞ በሰዎች መካከል ወረወረው፤ የሕይወትና የመንፈስ ጌታ አንድ ቀን መልሶ አንጀቱን እንዲሰጠው ጸልዮ፥ በዚህ ዓይነት ሞት ሞተ። Ver Capítulo |