Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ነገር ግን በወቅቱ ጦርነቱ በጣም ተፋፍሞ ስለ ነበር ሰይፈ በደንብ አልወጋውም ነበር፤ ወታደሮቹም በበሩ እየተጋፉ ወደ ውስጥ ገቡ፤ እርሱ በድፍረት ወደ ትልቁ ግንብ እየሮጠ ሄደና ምንም ሳይፈራ ወደ ሰዎቹ ተወርውሮ ወደቀ፤ Ver Capítulo |