Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 የእርሱ ወታደሮች የምሽጉን ግንብ ለመያዝና የውጪውን በር ለማፈረስ በመታገል ላይ ነበሩ፤ መዝጊያዎችንም ለማቃጠል ታዘው ነበረ። ራዝያስ በሁሉም ቦታ ስለተከበበ የገዛ ራሱን በሰይፍ ወጋ፤ Ver Capítulo |