Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሆኖም ኒቃኖር የይሁዳ ወታደሮች ብርታት ምን መሆኑን፥ ስለ ሀገራቸው ሊዋጉ ያላቸውን ድፍረት ስላወቀ ነገሩ በደም መፋሰስ ይፈታል የሚል ግምት አልነበረውም። Ver Capítulo |