Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በዚያን ጊዜ ሊስያስ በመድረክ ላይ ወጣና የሚቻለውን ያህል ስለውሉ ተከላከለና አሳመናቸው (አበረዳቸው)። ወደ መልካሙ ነገር መለሳቸውና ወደ አንጾኪያ ሄደ። የንጉሡ ማጥቃትን ሽሽትን በተመለከተ ይህን ያህል ከተባለ በቂ ነው። Ver Capítulo |