Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የጉዳዮቹ ፈጻሚ አድርጐ የተወው ፊሊጶስ በአንጾኪያ እንደተነሣበት በሰማ ጊዜ አንጥዮኩስ ተደናገጠ። ከአይሁዳውያን ጋር የሰላም ድርድር ማድረግና መስማማት ፈለገ፤ ትክክለኛ የሆነውን ነገር ሁሉ ለማድረግ ማለ፤ ከእነርሱ ጋር ታረቀ። መሥዋዕት በማቅረብ ቤተ መቅደስን አከበረ፤ ለተቀደሰው ቦታ መልካም በማድረግ ልግስናውን ገለጸ። Ver Capítulo |