Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ይሁዳ ይህን በሰማ ጊዜ ሕጋቸውን፥ ሀገራቸውን፥ ቤተ መቅደሳቸውን ከሚያሳጧቸው ሰዎች ይልቁንም በዚህ ሰዓት አምላክ እንደ ቀድሞው እንዲያድናቸው ሕዝቡ ሌት ተቀን እንዲጸልዩ አዘዘ፤ Ver Capítulo |