Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ትክክለኛ ፍርድ ወደሚሰጠው አምላክ ጸሎት ካደረገ በኋላ ወንድሞቹን ወደገደሉ ሰዎች ገሠገሠ። መርከብ የሚቆምበትን ጠረፍ በሌሊት እሳት ለቀቀበት፤ መርከቦቹን አቃጠለ፤ መጠጊያ ፈለገው ይሸሹ የነበሩትን አስገደለ፤ Ver Capítulo |