Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 በመንፈሳዊነት (በመልካም) የሞቱ ሰዎች መልካም ሽልማት የሚያገኙ መሆናቸውን ማሰቡ ቅዱስና መልካም ሐሳብ ነው። ስለዚህ ኃጢአታቸው ይቅር እንዲባልላቸው ይህ የኃጢአት ማስተሣረያ (ኃጢአት ይቅር ማሰኛ) የሆነው መሥዋዕት ለሙታን እንዲደረግላቸው አስደረገ። Ver Capítulo |