Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ከእያንዳንዳቸውም ገንዘብ በመሰብሰብ በኃጢአት ምክንያት መሥዋዕት እንዲቀርብ ሁለት ሺህ ድራህም ወደ ኢየሩሳሌም ላከ፤ ይህንንም ያደረገው ስለ ትንሣኤ መልካምና ትክክል የሆነውን ነገር በማሰብ ነው። Ver Capítulo |