Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 የሠሩት ኃጢአትም በሙሉ እንዲሰረይላቸው ጸለዩ፤ ጀግናው ይሁዳም ወታደሮቹ በኃጢአታቸው ምክንያት በሞት የተቀጡትን ሰዎች (ወታደሮች) በማየት ከኃጢአት ሁሉ ንጹሕ እንዲሆኑ መከራቸው። Ver Capítulo |