Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የከተማው ሕዝብ ባደረገው ውሳኔ መሠረት አይሁዳውያን ሰላም ፈላጊዎችና ምንም የማይጠራጠሩ መሆናቸውን ለማስታወቅ ሲሉ ጥሪያቸውን ተቀበሉ፤ ግን በባሕሩ መካከል በደረሱ ጊዜ ሁለት መቶ ያህል ሰዎችን ወደ ባሕር ጣሏቸው። Ver Capítulo |