Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ይሁዳ ሠራዊቱን አስተባበረና ወደ አይላም አገር ሄደ፤ ነገር ግን የሳምንቱ ሰባተኛ ቀን ስለ ደረሰ እንደተለመደው የመንጻት ሥራን አደረጉና በዚያ ቦታ የሰንበትን በዓል አከበሩ። Ver Capítulo |