Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ይሲጦስ ከባኬኖር (ከጦብ) ሰዎች አንድ ጀግና ፈረሰኛ የሆነው ሰው ጐርጊያስን በልብሱ ይዞ ይህን እርጉም ሰው ለመማረክ ይጐትተው ነበር፤ ነገር ግን አንድ የትራኪስ አገር ፈረሰኛ ወደ ይሲጦስ ሮጠና ትከሻውን በሰይፍ መታው፤ ጐርጊያስም አመለጠና ወደ ማሬሳ ሸሸ። Ver Capítulo |