Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ጠላቶቹን ካሸነፈና ካጠፋ በኋላ ጦር ሠራዊቱን ወደ ኤፍሮን አዘመተ፤ ኤፍሮን ሊስያስ የሚኖርባት ምሽግ ከተማ ናት፤ እዚያ ጠንካራ ወጣቶች ከግንቡ ፊት ለፊት ቦታቸውን ይዘው በጥንካሬ ይዋጉ ነበር፤ በክልሉም ብዙ የጦር መሳሪያዎች ተምዘግዛጊዎች ነበሩ። Ver Capítulo |