Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ይሁዳ መቃቢስ በበኩሉ ጦር ሠራዊቱን በክፍል በክፍል አሰልፎ፥ ለየክፍሉም አለቃ ሾሞ መቶ ሃያ ሺህ እግረኛ እና ሁለት ሺህ አምስት መቶ ፈረሰኞች አሰልፎ የነበረውን ጢሞቴዎስን ለመውጋት ገሠገሠ። Ver Capítulo |