Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በእግዚአብሔር ፈቃድ ከተማዋን ይዘው ለቍጥር የሚያስቸግር ሰው ፈጁ፤ ስፋቱ ሩብ ምዕራፍ (375 ሜትር) የነበረውን እዚያ አጠገብ የሚገኘውን ቀላይ የፈሰሰው ደም ሞላው። በቀርኒዩን የተደረገ ጦርነት Ver Capítulo |