Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከጢሞቴዎስ ጋር ሊዋጉ ሲሄዱ ከዚያ አንድ ምዕራፍ (1.5 ኪ.ሜ) እንደራቁ አምስት ሺህ የሚያህሉ እግረኛ ጦረኞችና አምስት መቶ ፈረሰኞች ያሉት የዓረቦች ጦር ገጠሟቸው። Ver Capítulo |