2 ነገሥት 24:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ኢዮአቄም ባደረገው ዓይነት ሴዴቅያስ ክፉ አደረገ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ኢዮአቄም እንዳደረገው ሁሉ፣ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገር አደረገ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ኢዮአቄም ባደረገው ዐይነት ሴዴቅያስ ክፉ አደረገ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ኢዮአቄምም እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ኢዮአቄምም እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። Ver Capítulo |