2 ቆሮንቶስ 13:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። ቅዱሳን ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በተቀደሰ መሳሳም እየተሳሳማችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በተቀደሰ ሰላምታ እርስ በርሳችሁ ሰላም ተባባሉ፤ ቅዱሳን ሁሉ እንዴት ናችሁ? ይሏችኋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። Ver Capítulo |