2 ዜና መዋዕል 8:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሰሎሞንም ወደ ሐማት-ሱባ ሄደ አሸነፋትም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከዚያም ሰሎሞን ወደ ሐማት ሱባ ዘመተ፤ ያዛትም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሰሎሞን በሐማትና በጾባ ግዛቶች ላይ ዘምቶ በቊጥጥሩ ሥር አደረጋቸው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሰሎሞንም ወደ ኤማትሱባ ሄደ፤ በረታባትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ሰሎሞንም ወደ ሐማትሱባ ሄደ፤ አሸነፋትም። Ver Capítulo |