2 ዜና መዋዕል 29:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 የተቀደሱትም ስድስት መቶ በሬዎች ሦስት ሺህም በጎች ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ለመሥዋዕት የተቀደሱት እንስሳት በአጠቃላይ ስድስት መቶ ወይፈን፣ ሦስት ሺሕ በጎችና ፍየሎች ነበሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 በተጨማሪ ለአንድነት መሥዋዕት የተለዩ እንስሶች ብዛት ስድስት መቶ በሬዎችና ሦስት ሺህ አውራ በጎች ነበሩ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 የተቀደሱትም ቍጥር ስድስት መቶ በሬዎች፥ ሦስት ሺህም በጎች ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 የተቀደሱትም ቍጥር ስድስት መቶ በሬዎች ሦስት ሺህም በጎች ነበረ። Ver Capítulo |