2 ዜና መዋዕል 29:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በነገሠም በመጀመሪያው ዓመት በመጀመሪያውም ወር የጌታን ቤት ደጆች ከፈተ፥ አደሳቸውም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በዘመነ መንግሥቱ በመጀመሪያው ዓመት፣ በመጀመሪያው ወር የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ በሮች ከፈተ፤ አደሳቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሕዝቅያስ በነገሠበት ዓመት በመጀመሪያው ወር የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ በር ሁሉ እንደገና ከፍቶ አደሰ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በመንግሥቱም በጸና ጊዜ በመጀመሪያው ወር የእግዚአብሔርን ቤት ደጆች ከፈተ፤ አደሳቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በነገሠም በመጀመሪያው ዓመት በመጀመሪያውም ወር የእግዚአብሔርን ቤት ደጆች ከፈተ፤ አደሳቸውም። Ver Capítulo |