2 ዜና መዋዕል 29:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከኤማንም ልጆች ይሒኤልና ሰሜኢ፥ ከኤዶታምም ልጆች ሸማያና ዑዝኤል ተነሡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ከኤማን ዘሮች፣ ይሒኤልና ሰሜኢ፣ ከኤዶታም ዘሮች፣ ሸማያና ዑዝኤል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከኤማንም ልጆች ኢዮሔልና ሰሜኢ፥ ከኢዱቱንም ልጆች ሰማዕያና ኡዝሔል ተነሡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ከኤማንም ልጆች ይሒኤልና ሰሜኢ፥ ከኤዶታምም ልጆች ሸማያና ዑዝኤል ተነሡ። Ver Capítulo |