1 ሳሙኤል 30:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ይህንም፥ በቤትኤል፥ በደቡብ ራሞትና በያቲር ለነበሩ ላከላቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ይህንም፣ በቤቴል፣ በደቡብ ራሞትና በየቲር ለነበሩ፣ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ከዚያም ምርኮ በቤትኤል ለሚገኙ፥ በይሁዳ ደቡብ በራማ ለሚገኙ፥ እንዲሁም በያቲር ከተሞች ለሚገኙ ወገኖች ሁሉ ላከላቸው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በቤትሶር ለነበሩ፥ በራማ አዜብም ለነበሩ፥ በጌትም ለነበሩ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በቤቴል ለነበሩ፥ በራሞት በደቡብ ለነበሩ፥ Ver Capítulo |