23 ዳዊትም ለሳኦል ማለለት፤ ከዚያም ሳኦል ወደ ቤቱ ተመለሰ። ዳዊትና ሰዎቹ ግን ወደ አምባው ወጡ።
23 ዳዊትም ለሳኦል ማለለት፤ ሳኦልም ወደ ቤቱ ሄደ፤ ዳዊትና ሰዎቹም ወደ ጠባቡ ወደ ሜሴራ ወጡ።