1 ሳሙኤል 14:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሕዝቡም ሁሉ ወደ ጫካ ሲገባ፥ ማር በመሬቱ ላይ ይታይ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሰራዊቱ ሁሉ ወደ ጫካ ሲገባ፣ ማር በመሬቱ ላይ ይታይ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ጫካ ወደበዛበትም ቦታ በመጡም ጊዜ በየስፍራው ማር. አግኝተው ነበር፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ብዙ ንብ ያለበት የማር ቀፎም በዱሩ ይታይ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ሕዝቡም ሁሉ ወደ ዱር ገባ፥ ማርም በምድር ላይ ነበረ። Ver Capítulo |