Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:60 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)60 ባቂደስ ብዙ ወታደሮች ይዞ ከእነርሱ ጋር ሄደ፤ ዮናታንንና ጓደኞቹን እንዲይዙ በይሁዳ አገር ለሚገኙ የጦር ጓደኞቹ ሁሌ በሥውር ይጽፍላቸው ነበር። ግን ሐሳባቸው ከሸፈባቸውና ያሰቡት አልሆነላቸውም። Ver Capítulo |