Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:58 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)58 ከሐዲዎች እንዲህ ሲሉ ተማከሩ፥ “እነሆ ዮናታንና የእርሱ ተከታዮች በሰላምና ያለ ፍርሃት ይኖራሉ፤ ስለዚህ ሄደን ባቂደስን እናመጣዋለን፤ እርሱ ሁሉንም ባንድ ሌሊት ይዞ ያስራቸዋል።” Ver Capítulo |