Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 በዚያን ጊዜ ዮናታን የእርሱን ሰዎች እንዲህ አላቸው፥ “እንነሣ፤ ሕይወታችንን ለማዳን እንዋጋ፤ ምክንያቱም ዛሬ እንደ ትላንትና እንደ ትላንት በስቲያ አይደለም። Ver Capítulo |